Seifu on EBS: ከ37 የውሃ ጉድጎድ ያስቆፈረች ወጣት ሄርሜላ ከሰይፉ በኢቢኤስ ያደረገችው ቆይታ ክፍል 1

ከ30 በላይ የውሃ ጉድጎድ ያስቆፈረች ወጣት ሄርሜላ ከሰይፉ በኢቢኤስ ያደረገችው ቆይታ ክፍል 1
ወደ ስራ እንዴት እንደገባች

Seifu on EBS: ከ37 የውሃ ጉድጎድ ያስቆፈረች ወጣት ሄርሜላ ከሰይፉ በኢቢኤስ ያደረገችው ቆይታ ክፍል 1

ከ30 በላይ የውሃ ጉድጎድ ያስቆፈረች ወጣት ሄርሜላ ከሰይፉ በኢቢኤስ ያደረገችው ቆይታ ክፍል 1
ወደ ስራ እንዴት እንደገባች

20 thoughts on “Seifu on EBS: ከ37 የውሃ ጉድጎድ ያስቆፈረች ወጣት ሄርሜላ ከሰይፉ በኢቢኤስ ያደረገችው ቆይታ ክፍል 1

  1. ትግራይ ተገነጠለች ማለት ነው ክክክክክክክክ ከኢትዮጵያም አልፎ ትግራ አለች ይች ዘረኛ

  2. ጥሩነገር አለሽ ስብዕናሽን ወድጄዋለሁ በርቺልን

  3. ጀግና ነሽ በርቺ አንተ መላጣ ደግሞ አል ሰይፉ ያልካት ነገር ከይፋኛለች ክክክ

  4. ጥሩ ነው ስራሽ ግን ያን ያህል ለነጭ አታሽቃብጪ "

  5. "ከኢትዮጵያም አልፎ ትግራይ ክልል" ነው ያለችው? ወይስ ጆሮዬ ነው? ተገነጠሉ እንዴ?

  6. በእውነት ጅግና ሴት ነሽ አለባበስሽ በጣም ደስ ይላል እህቴየ እግዚአብሔር እድሜ ጥና የስጣሽ አሜን

  7. ኣይ ኢትዮፕያ በጣም ነው ምናሳዝኖው ኤርትራ ከሃላቺን መጣ ትቀድመን "ኤርትራ ባላየው ኣልናገርም ነበር በጽዳትዋ በሁሉ በለጠች

  8. አለባበስሽ፡ዋዉነዉ እደሌሎቹ እትኖች __________አይደለሽም ከላይ እስከ ታች ዋዉዉዉ ነዉ😍😍😍😍😍

Comments are closed.