ከ ሀ እስከ ፖ አስቂኝ እና አዝናኝ ድራማ ከኮሜዲያን ቶማስ እና ናትናኤል/Sunday With EBS Thomas & Nati Very Funny Video

ከ ሀ እስከ ፖ አስቂኝ እና አዝናኝ ድራማ ከኮሜዲያን ቶማስ እና ናትናኤል/Sunday With EBS Thomas & Nati Very Funny Video

40 thoughts on “ከ ሀ እስከ ፖ አስቂኝ እና አዝናኝ ድራማ ከኮሜዲያን ቶማስ እና ናትናኤል/Sunday With EBS Thomas & Nati Very Funny Video

 1. የእምዬ እቶዮጲየን ግልፅ እውነታ አሁን የለችበት ሁኔታ የሰየል በርተልን ቶሚ
  ቀልቲን ፈረውልህ

  አይጥምም ምነምን ለምትሉ በምጥምጣ ሞክሩት
  ምድራ ሌባ

 2. ለገባው ይሄ ቀልድ አይደለም…..ቆንጅዬ እውነታ እንጂ!!! በተረፈ ቶሚ ይቻምህ…

 3. አሪፍ ነው ፤ የመልክት አገባቧ ተመችቶኛል ሃሃሃ

 4. አስፓልት ምንያደርጋል
  ሀገር መቦጥቦጥ ነው ጨዋታው

 5. Betam yamral…gn hule 1aynet comedy atargu adis neger yzachu memtat alebachu..tomasss.takere..zm bey benatsh comment eyetsafku new..ena ..thank you

 6. ቶሚ ቁምነገር ም እንደምትችይ አሳይተሻል።

 7. ምድረ ፋራ ለገባው ትምርታዊ ድራማ ነው ኮሜዲ አደለም ለነገሩ የት ይገባችዋል ጥበብ

 8. ይቅርታ አርጉልኝ እና ቶማሥ እና ፍልፍሉ ሊሥቁኝ አይደለም ለፈገግም እራሡ ሞክሬ አላውቅም እኔኮ የነሡን ቦታ ለማግኝት እጣ ፈታየን ሣይሆን ቀርቶ ነው እንጅ ከነሡ እበልጣለሉ ግን ምዋጋአለው የአርብ እሽት ቤት ማጠብ ነው የኔ እጣ ፍታአ

 9. Thomi we Love you a Lot..and nice Message .. but u r crossed in red line….you will get a good charge…..!!!hahaha kilinto…kaliti…..zeway…mehekelawi…which one is better…???😂😂😁😂😂😂

 10. በጣም ደስስ የሚል ነው ከጀርባው መልክት አለው የወያኔን ስራ ነው የማሳየው

 11. ደስትላልችሁ ታድለሽ ወንድሽ ጋር የዘፍንሽው በርቱ

 12. bek ge'ez & jordan are making the difference plus this two siblings are perfect

 13. እንዴ አምስቱ እህትማማቾችስ የማስታውሰው የለም የይርጋ ዱባለ አጽም ይፍረድባችሁ😝 ውዬ ምነው ብታሰቀምጦቸው

 14. ዋው ደሠ ሰትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃች ሠላማችሁ ይብዛ

 15. Wow nice song muzq(♥ω♥ ) ~♪◌⑅⃝●♡⋆♡LOVE♡⋆♡●⑅◌👍👍🎧🎧✌✌👌

 16. betam arif nw des tlalachuh arif nw yewuch ager muzika nw hulum aynet nw sew yadamtewal Ethiopiayawin yzet saylek des yilal especially yelju English rap betam des yilal yesua dance ena dmts ersu arif nw #bertu @bertu

 17. Dear Sunday On EBS or the whole EBS Team,

  I am looking forward to the day when you will be able to show us an ACTUAL LIVE PERFORMANCE where everybody doesn't lip sync anymore.

  Regards,

  Thank you.

Comments are closed.